Pages

Monday, October 29, 2012


የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አባልነት ክፍያ ስለመፈጸም

በደብራችን ለምታገለግሉና ለምትገለገሉ ምእመናን በሙሉ!


እንደምን ሰነበታችሁ! 
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
ቤተ ክርስቲያናችን ያላትን አገልግሎት ለማፋጠን በኢኮኖሚ አቅሟ መጠንከር ስለሚኖርባት በአመቱ ከእያንዳንዳችን የሚጠበቅብን አስራት፣ በኩራት፣ ምጽዋእት በወቅቱ እንድናቀርብ መልእክታችን እናስተላልፋለን!!
እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይበርክ!!

No comments:

Post a Comment