የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አባልነት ክፍያ ስለመፈጸም
በደብራችን ለምታገለግሉና ለምትገለገሉ ምእመናን
በሙሉ!
እንደምን ሰነበታችሁ!
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
ቤተ ክርስቲያናችን
ያላትን አገልግሎት ለማፋጠን በኢኮኖሚ አቅሟ መጠንከር ስለሚኖርባት በአመቱ ከእያንዳንዳችን የሚጠበቅብን አስራት፣ በኩራት፣ ምጽዋእት
በወቅቱ እንድናቀርብ መልእክታችን እናስተላልፋለን!!
እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይበርክ!!
No comments:
Post a Comment